የአፍሪቃ ኅብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪዎች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በሶማሊያ የአፍሪቃ ኅብረት ሰላም አስከባሪ ኃይል በእንግሊዝኛ ምሕፃሩ AMISOM ከሁለት ዓመታት በኋላ ወታደሮቹን ከሶማሊያ ለማዉጣት እቅድ እንዳለዉ ተነገረ። በተመድ የጸጥታዉ ምክር ቤት መርሃግብር መሠረት AMISOM በሶማሊያ የሚኖረዉ የሰላም ማስከበር ኃላፊነት በተጠቀሰዉ ዓመት ያበቃል።…