አከራካሪው የዘረ-መል ለውጥ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ግብርና-ቀመስ የሥነ-ሕይወት ዕውቀት፣ በሳይንሳዊ ዘዴዎች የዕጽዋትንና አዝርእትን እንዲሁም የእንስሳትን ተፈጥሯዊ ይዞታም ሆነ መለያ ማሻሻልም ሆነ መለወጥ የሚቻልበት አሠራር ነው። በርከት ያለ የእህል ምርት ለማፈስ፤ ከጥንት ጀማሮ አርሶ አደሮች፣ የዘር እኽል እየመረጡ በመዝራት አያሌ ዘመናት ጠብቀው ለማቆየት መቻላቸው የሚታበል አይደለም።…