ልማትና የደህንነት ጉዳዮች እና የፕሬስ ነጻነት በኢትዮጵያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ጋባዥነት በቅርቡ ከተካሄደው የዋሽንግተኑን የአፍሪካ ፕሬዝዳንቶች ጉባኤ ትይዩ የሲቪል ማኅበረሰብ ተቋማትና ተጋባዥ እንግዶች የተሳተፉባቸው ስብሰባዎች ተካሂደዋል።

በእነኚህ ስብሰባዎችም በዋናው የፕሬዝዳንቶቹ ጉባኤ ትኩረት ሊደረግባቸው ይገባ ነበር ያሏቸውን አሳሳቢ የማኅበረሰብ ልማትና ብልጽግና፥ መልካም አስተዳደርና ዲሞክራሲ የተመለከቱ በርካታ…