አቡጊዳ – አስመራ ያሉ ሶስት ድርጅቶች ለመዋሃድ ተስማሙ !


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዋና መቀመጫቸው አስመራ የሆኑ ፣ ሕወሃት/ኢሕአዴግን በኋይል ለማስወገድ እንቀሳቀሳለን የሚሉ ሶስት ድርጅቶች ለመዋሃድ እንደተስማሙ በጋራ ባወጡት መግለጫ ገለጹ። የትጥቅ ትግል እናደርጋለን የሚሉ ድርጅቶች ይሄን አይነት ስምምነት ሲያደርጉ በአይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ ይነገራል። እንደተባለውም ስምምነቱ በተግባር ዉሎ ድርጅቶቹ ከተዋሃዱ፣ በዚያ አካባቢ ለሚደረገዉ …