ለስደተኞች የሚውል የጀርመን ርዳታ ለኢትዮጵያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የጀርመን መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙ ስደተኞች የምግብ ርዳታ አቅርቦት የሚውል 750,000 ዩሮ ርዳታ ሰጠ። በአፍሪቃ ስደተኞችን በማስተናገድ ረገድ በወቅቱ የአንደኛውን ደረጃ የያዘችው ኢትዮጵያ ገንዘቡ ለሚቀጥሉት አራት ወራት የሚያስፈልገውን ምግብ ለማቅረቢያ እንደምታውለው የጀርመን ኤምባሲ አስታውቋል።…