በአዲስአበባ  የሞባይልና ኢንተርኔት አገልግሎት መዳከም አሳሳቢ ሆኗል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነሃሴ ፳፪(ሃያሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮ- ቴሌኮም በአዲስ አበባ የኢንተርኔት አገልግሎትን በማሳደግ የ4ጂ አገልግሎት መስጠት

የሚችልበትደረጃደርሻለሁቢልምየአገልግሎቱጥራት በከፍተኛደረጃእየወደቀመምጣቱተጠቃሚዎችበከፍተኛደረጃምሬትውስጥእየከተተነው፡፡

በ1 ነጥብ 6 ቢሊየንዶላርወጪየቻይናዎቹሁዋዌእናዜድቲኢየሚባሉኩባንያዎችየማስፋፋፊያውንፕሮጀክትለመስራትከኢትዮቴሎኮምጋር

በዚህዓመትመጀመሪያየተፈራረሙሲሆንየአዲስአበባውፕሮጀክትእስከሰኔወር 2006 ዓ.ምመጨረሻተጠናቆየተሻለአገልግሎትመስጠት

ይጀምራልተብሎነበር፡፡

ኢትዮቴሌኮምየማስፋፊያፕሮጀክቱበስኬትተጠናቋልበሚልተደጋጋሚመግለጫየሰጠሲሆንነገርግንበአሁኑወቅትየሞባይልሒሳብለመሙላትና

ቀሪሒሳብለመጠየቅአለመቻል፣የፈለጉትንሰውበቀላሉደውሎማግኘትአለመቻል፣ያልደወሉበትሒሳብ
መቆረጥ፣የሞባይልኢንተርኔትበተለይፈጣንነውየተባለውን 3ጂጨምሮደካማመሆን፣  የፌስቡክአካውንትአለመከፈት፣የገመድአልባኢንተርኔትና

ብሮድባንድኢንተርኔትአገልግሎትመቆራረጥናደካማመሆንበስፋትእየታየነው፡፡

ያነጋገርናቸውተጠቃሚዎችየአፍሪካህብረትናየሌሎችዓለምአቀፍተቋማትየሆነችውአዲስአበባጥራትያለውየሞባይልናኢንተርኔትአገልግሎት

ብርቋመሆኑእንደሚያሳዝናቸውተናግረዋል፡፡አንድአስተያየትሰጪእንዳሉትኢትዮቴሌኮምየተሻለማስፋፊያአድርጌለሁእያለበተግባርይህ

አለመታየቱምናልባትምመንግሥትበተለይበማህበራዊ

ድረገጾችእየተሰነዘረበትያለውንጠንካራተቃውሞናትችትለማፈንየተጠቀመበትአዲስዘዴሊሆንይችላልየሚልጥርጣሬእንደገባውተናግሮአል፡፡

የኢንተርኔትኔትወርክእንደመብራትብልጭድርግምእያለብዙዎችበመበሳጨት አገልግሎቱንእየተውነውያለውአስተያየትሰጪያችንመንግሥት

በዚህሒደትከሚያጣውገንዘብይልቅተቃዋሚዎቹን ለማፈንትልቅግምትሳይሰጠውእንዳልቀረአስረድቷል፡፡…