ድርቅና የረሃብ ሥጋት በሰቆጣ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ውስጥ በመስተዳድር 3 ሰሜናዊ ጫፍ ዋግ ሃምራ አካባቢ በሚገኙ አንዳንድ ቀበሌዎች የዝናም እጥረት ባስከተለው ድርቅ ሳቢያ፣ አንዳንድ የአካባቢው አርሶ አደሮች ለረሃብ መጋለጣቸውን ለአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ለዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ገልጸውለታል።…