ነጋዴዎች በግብርና በተለያዩ ሰበብ አስባቦች  እየተዋከቡ መሆኑን ገለጹ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነሃሴ ፳፫(ሃያሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለያዩ አገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ ነጋዴዎች ለኢሳት እንደገለጹት መንግስት በሰበብ አስባቡ ከገበያ

እያስወጣቸው ነው።አንዳንድ ነጋዴዎች አድሎአዊ በሆነ ሁኔታ ከሚጣለው ግብር በተጨማሪ ፣ በአስተዳደራዊ በደሎች እየተማረሩ ነው።

በአዋሳ ነዋሪ የሆኑ አንድ ነጋዴ እንደተናገሩት፣ ኢፍትሃዊ በሆነ መንገድ …