በለንደን አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንዲፈቱ የሚጠይቅ ደማቅ ሰልፍ ተካሄደ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነሃሴ ፳፫(ሃያ ሦስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በለንደን የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ፊት ለፊት በየሳምንቱ የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬም በጠነከረ

ሁኔታ ተካሂዷል። የተቃውሞ ሰልፉ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መሄዱን በስፍራው የምትገኘው መታሰቢያ ቀጸላ ገልጻለች። አቶ አንዳርጋቸው ባለቤት ወ/ሮ

የምስራች ሃ/ማርያምም …