አዲስ ተመራጮቹ የአዉሮጳ ኅብረት ከፍተኛ ባለስልጣናት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የ28ንቱ የአዉሮጳ ሃገራት መንግሥታትና ጠቅላይ ሚኒስትሮች፤ ትናንት ብራስል ላይ ልዩ ጉባኤ ካካሄዱ በኋላ ለኅብረቱ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሄርማን ቫን ሮምፑይ እና ለኅብረቱ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ኃለፊ ካትሪን አሽተን ፤ ተተኪ መረጡ።…