የሌሶቶ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራና «ሳዴክ»


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በደቡብ አፍሪቃ ንዑስ ግዛት በሌሴቶ ንጉሳዊ አስተዳደር ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ሳይካሄድ አልቀረም የሚል ዜና ከተሰማ በኋላ፣ ሶስት የደቡብ አፍሪቃ ልማት ማኅበረሰብ፣ በምሕፃሩ የ«ሳዴክ» አባል ሀገራት የፖለቲካ የመከላከያ እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች የተጠቃለሉበት ኮሚቴ ትናንት አስቸኳይ ስብሰባ በመጥራት ስለሌሶቶ ጊዚያዊ…