በኢትዮጵያ የሚሰደዱ ጋዜጠኞች ቁጥር ጨምሯል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ነሃሴ ፳፮(ሃያ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የጸረ ሽብር አዋጁን ተገን በማድረግ በጋዜጠኞች ላይ የተከፈተውን ዘመቻ ተከትሎ፣ አገር ጥለው

የሚወጡ የነጻው ፕሬስ አባላት ቁጥር መጨመሩን መረጃዎች አመልክተዋል።

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከ12 ያላነሱ ጋዜጠኞች ከደህንነት ሃይሎች በደረሰባቸው ጫና ምክንያት አገራቸውን ጥለው …