ዝሆን (ክፍል ሦስትና የመጨረሻው)


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዝሆኖች አንድ የታመመ ወይም የቆሰለ ወገን ካላቸው እስኪድን ድረስ ይከባከቡታል፡፡ ምግብ ያቀርቡለታል፤ ከአደጋም ይጠብቁታል፡፡ ለዚህ ሁሉ ድካማቸው በኩምቢ የሚገለጥ ‹እግዜር ይስጥልኝ› በቂያቸው ነው፡፡ አንድ ቀን ግማሽ ኪሎ ብርቱካን ይዘን የጠየቅነውን በሽተኛ ሁሉ ውለታችንን ካልመለሰ ለምንል