የማለዳ ወግ … የአረብ ሃገሩ ክፉ ስደት !ነቢዩ ሲራክ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የማለዳ ወግ … የአረብ ሃገሩ ክፉ ስደት !
* እንደ እቃ እንጣላለን ፣ መደጋገፉ ጠፋ !

ገና ረፋዱ ላይ ጸሃዩ ናላን ያዞራል… የቢሮ የቤት ማቀዝቀዣዎች እንኳ ሙቀቱን ተቋቁመው የማብረድ ስራቸውን እንዳይከውኑ የሳውዲ ጅዳ በጋ ሃሩር ጸሃይ ፈተና ሆኖባቸዋል ! … …