የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ ስምምነት – ቃለምልልስ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሱዳን ዋና ከተማ ኻርቱም ላይ ሰሞኑን በተካሄደው የኢትዮጵያ፣ የሱዳንና የግብፅ የውኃና የመስኖ ሚኒስትሮች አራተኛ ዙር የምክክር ስብሰባ ላይ ግብፃዊያኑ የቀድሞ አቋማቸውን አስተካክለው በመምጣታቸው ስምምነት ላይ ለመድረስ ተችሏል ሲሉ አንድ የኢትዮጵያ የውኃ፣ የኢነርጂና የመስኖ ሚኒስቴር ባለሥልጣን ለቪኦኤ ገልፀዋል፡፡

የሚኒስቴሩ የወሰንና ወሰን…