ኢትዮጵያና የ 2007 ምኞትና ተስፋ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ጊዜ ይከንፋል ፣ ትውልድ ያልፋል ፣ ትውልድ ይተካል። ሁሉም ሰው በዝች ዓለም በጤና፣ በሰላም፣ በተድላና ፍስሐ መኖር ይፈልጋል። ለራሱና ለሀገሩ ለሚገኝበት ማሕበረሰብ ፣ በጎ ነገር ፣ ሰላምና ብልጽግና ይመኛል። ምኞት አይከለከልምና ሰው ብዙ ሊመኝ ይችላል። እርግጥ የሚሣካና የማይሣካ የምኞት ዓይነት…