የክፍላተ ዓለም የአትሌቲክስ ውድድር


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአውሮጳ ሀገራት የአንደኛ ምድብ የእግር ኳስ ከለቦች ግጥሚያ፣ በሞሮኮ ማራኬሽ 2,9 ሚልዮን ዩኤስ ዶላር ለሽልማት የቀረበበት የክፍላተ ዓለም የአትሌቲክስ ውድድር፣ የአፍሪቃ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ዓመታዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ እና የቅርጫት ኳስ በዛሬው የስፖርት ጥንቅር ተካተዋል።…