የስዊድን የምክር-ቤት ምርጫ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በስዊድን ትናንት እሁድ በተካሄደዉ የምክር ቤት ምርጫ አዲስ የአስተዳደር ለወጥ የሚደረግበት ዉጤት ተመዘገበ። የስካንዲኒቪያዋን ሀገር ስዊድንን የሚያስተዳድር የነበረዉ የወግ አጥባቂዉ እና የለዘብተኛዉ ጥምር መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትር ፍሪድሪክ ራይንፌልድ ከስምንት ዓመት ሥልጣን በኋላ በምርጫዉ ተሸንፈዋል።…