አቡጊዳ – የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የሕወሃት/ኢሕአዴግን ስብሰብ ረግጠው ወጡ !


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ገዢው ፓርቲ ኢሕአዴግ፣ ሕግ መንግስቱን በጣሰና የከፍተኛ ተቋማት ገለልተኛነትን በመጋፋት፣ ተቋማት የሚጠበቅባቸውን የሞያ ስልጠና ከመስጠት አልፈው ተራ የፕሮፖጋንዳ መንዢያ ቦታዎች እንዲሆኑ በማድረግ፣ የፖለቲክ ስልጠና በሚል፣ የተለያዩ ስብሰባዎችን በተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች እየጠራ መሆኑ ይታወቃል። በስብሰባዎቹ ተማሪዎች ለባለስልጣናቱ የተለያዩ ጥያቄዎች በመጠየቅ፣ ስልጠናዎቹ …