ሕዝቡን ለማንቀሳቀስ የሚሰሩ ለአዲስ አበባ የአንድነት ወጣቶች አጋርነታችንን እንግለጽ – ግርማ ካሳ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአንድነት ፓርቲ ያለፈው አመት፣ የሚሊዮኖች ንቅናቄ በሚል መርህ በተለያዩ የአገሪቷ ክፍሎች ሰላማዊ ሰልፎችን እንዳደረገ ይታወሳል። በየክልሉ ጠንካራ የአንድነት መዋቅሮች ተዘርግተዋል። በሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት እንዲሁም በሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት እንቅስቃሴዎች፣ ሁለት ጊዜ በደሴ፣ በባህር ዳር፣ በአዲስ አበባና በአዳማ/ናዝሬት፣ አንድ ጊዜ በጊዶሌ/ደራሼ …