በጥቅምና በፖለቲካ እንጭጭነት የታወረ ጭፍን ድጋፍና ተቃውሞ አደጋ አለው !!! መፍትሔውስ? – ምንሊክ ሳልሳዊ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


– ያልበሰሉ ካድሬዎች ድክመቶቻቸውን ይዘው ሃገሪቱን የማትወጣበት ከባድ አደጋ ውስጥ ከተዋታል።
– የኢትዮጵያ ህዝቦች የጋራ መስዋትነት በመክፈል ታሪካዊ ድሎችን የምንቀዳጅበት ጊዜ ነው።
– ወሳኙ የትግል ጊዜ እና የወያኔ በር በርግደን ነጻነታችንን የምናረጋግጥበት ቁልፉ በጃችን ነው።
– አንዱ አንዱን ሲኮረኩም የወያኔን …