የስኮትላንድ ውሳኔ ሕዝብ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በሰሜናዊው ጫፍ የብሪታንያ ግዛት አካል ስኮትላንድ ፤ እጎአ በ2012 በተደረገ ስምምነት መሠረት፣ ተገንጥላ የራሷን ነጻነት ለማወጅ ወይም ከ 300 ዓመት በላይ ጸንቶ በቆየው ሕብረት፣ ዩናይትድ ኪንግደም በሚባለው ሀገር፣ ማለትም በብሪታንያ በሕብረት ለመኖር፤ ከሁለቱ አንዱን ለመምረጥ፣ ህዝቡ ከዛሬ ጧት አንስቶ እስከማታ…