ፍኖተ – በትግራይ መቀሌ የሚደረገው የመምህራን ስብሰባ በመጀመሪያው ቀን ተቃውሞ ገጠመው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


መምህራኑ በዛሬው ዕለት በመቀሌ ከተማ የተለያዩ አዳራሾች ተሰብስበው በ3 አጀንዳዎች ላይ እንደሚወያዩ የተገለጸላቸው ሲሆን አጀንዳዎቹም፡-

1 . ስለተሃድሶ መስመራችንና የኢትዮጵያ ህዳሴ
2 . ዴሞክራሲያዊ ሥርዓታችንና ፈተናው
3 . የትምህርት ጥራትና ማነቆዎቹ

የሚሉ ሲሆን ስብሰባው የሚቀጥለው ለ 7 ቀን እንደሆነና ቅዳሜና …