«ዓለም አቀፍ የሰላም ዕለት» በአፍሪቃዉ ሕብረት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የፊታችን እሁድ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ የሚዉለዉ «ዓለም አቀፍ የሰላም ዕለት» ዛሪ በአፍሪቃ ሕብረት ታስቦ ዋለ። የተ.መ ተጠሪዎችና ተቀማጭነታ ቸዉ አዲስ አበባ የሆኑ የሕብረቱ አባል ሃገራት አምባሳደሮች ተገኝተዋል።…