የስኮትላንድ ሕዝበ ዉሳኔ እና እንደምታዉ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የታላቅዋ ብሪታንያ አካል ስኮትላንድ ለመገንጠል፤ ወይም በሕብረቱ ታቅፎ ለመቀጠል፤ በቀረበዉ ጥያቄ መሰረት ትናንት ሕዝበ ዉሳኔ ከተካሄደ በኋላ፤ ስኮትላንድ እንዳትገነጠል የሚፈልገዉ ወገን ማሸነፉ ታዉቋል። በድምፅ ቆጠራዉ መሰረት የስኮትላንድን በብሪታንያ ሕብረት መቆየትን የሚሹት 55,3 በመቶ አብላጫ ድምፅን ሲያገኙ፤…