ፍኖት – አንድነት ፓርቲ መንግስት ሕገ መንግስቱን እንዲያከብር ታላቅ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ጠራ!


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የህሊናና የፖለቲካ እስረኞችን በአደባባይ ሻማ ማብራት ፕሮግራም ለማሰብ፣ የአዲስ አበባ አስተዳደርን በደብዳቤ መጠየቁንና የአስተዳደሩ የሕዝባዊ ስብሰባና ሰላማዊ ሰልፍ ማሳወቂያ ክፍል ለፕሮግራሙ የተመረጠውን ቦታ የተለያዩ ምክንያቶችን በመስጠት ዕውቅና እንደነፈገው ፓርቲው አሳውቋል፡፡

UDJ-SEAL

በመሆኑም ድርጊቱ የተለመደ የሕገ-መንግስታዊና የሕግ …