ከሶርያ የሸሹ ኩርዶች ቱርክ ገቡ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ቱርክ በሺዎች የሚቆጠሩ እና ከሶርያ የሸሹ ኩርዶች ድንበሯን ተሻግረው እየገቡ መሆኑን አስታወቀች። ከአማፂው አይ ኤስ ቡድን የሸሹ 45 ሺ የሚጠጉ ሰዎች ከዓርብ ዕለት አንስተው የቱርክ -ሶርያን ድንበር አልፈዋል ሲሉ የቱርክ ምክትል ጠ/ሚኒስትር ኑማን ኩርቱልሙስ ለCNN ቱርክ የመገናኛ ብዙኃን ገልጸዋል።…