የአዳማ አዲስ አበባ የፍጥነት መንገድ አገልግሎት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከአምስት ወራት ገደማ በፊት የተመረቀው የአዳማ አዲስ አበባ የፍጥነት መንገድ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አንድ ሳምንት ሆነው። አዲሱ መንገድ የባለአሽከርካሪዎችን ጊዜ መቆጠብ ማስቻሉንተገልጋዮች በደስታ ገልጸዋል።…