የአፍጋኒስታን የስልጣን ፉክክር መጨረሻ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአፍጋኒስታኑ የቀድሞ የገንዘብ ሚኒስትር አሽራፍ ጋኒና የቀድሞዉ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር አብዱላህ አብዱላህ ምንም እንኳን ሁለቱ ተፎካካሪዎች ስለምርጫዉ ዉጤትና ስለወደፊት የስልጣን ክፍፍል ሲወዛገቡ ቢቆዩም በመጨረሻ የብሔራዊ አንድነት መንግሥት ለመመስረት ተስማምተዋል። ይህ ለአፍጋኒስታን የስልጣን ፉክክር መጨረሻ ይሆን ይሆን?…