ኢትዮጵያ በጎ ፍቃደኞችን ወደ ምዕራብ አፍሪካ ልካለች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በምዕራብ አፍሪካ ውስጥ የተከሰተውን የኢቦላ በሽታን ስጋት በኢትዮጵያ ለመከላከል የሚያስችሉ፤ የማኅበረሰብ ጤና ሥልጠናዎችና የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች መጀመራቸውን የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ተናግረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ ለፓርላማው ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያ የምዕራብ አፍሪካ ሀገሮችን ለማገዝ የበጎ ፈቃድ አገልጋይ ኢትዮጵያዊያንንም አሠማርታ እየሠሩ…