አማረ አረጋዊ በበላበት መጮኹን ቀጥሏል! ይሄይስ አእምሮ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


“ውሻ በበላበት ይጮኻል” እንደሚባለው አማረ አረጋዊም የወያኔን የዘረኞች ሥርዓት ከውድቀቱ ለመታደግ በሚመስል ቀቢፀ ተስፋ ባለ በሌለ ኃይሉ ላንቃው እስኪበጠስ እየጮኸ ነው፡፡ የወያኔ የቁርጥ ቀን ውሾች ሁሉ ካላንዳች ይሉኝታ ጩኸታቸውን ሲያቀልጡት ማየት በተለይ የዚህ ዘረኛ የወሮበሎች ቡድን ፀሐይ መጥለቅ ከጀመረችበት ከመለስ …