አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ በአንድ የምርት ዘመን 50 ሚሊዮን ኩንታል ልዩነት የታየበት መረጃ ሰጡ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ጥቅምት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የተቃዋሚ የፓርላማ አባል የሆኑት አቶ ግርማ ሰይፉ ኢትዮጵያ በምግብ ራሱዋን ችላለች በሚል  በተደጋጋሚ ቢነገርም አሁንም ስንዴ ከውጭ እያስገባን ነው በማለት ላቀረቡት ጥያቄ ጠ/ሚንስትሩ “በምግብ ራሳችንን መቻላችንን”

አለማቀፍ ተቋማት ሳይቀር ያረጋገጡት መሆኑን በመግለጽ፣ …