አንድነትን የሚያጠናክር ሁሉን ያሰባሰበ አዲስ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ተዋቀረ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የቀድሞ ሊቀመንበር ኢንጂነር ግዛቸው በፍቃዳቸው ሃላፊነታቸውን በመልቀቃቸው ፣ በቅርቡ የአንድነት ፓርቲ፣ አቶ በላይ ፍቃዱን አዲሱ የድርጅቱ ሊቀመንበር እንዲሆኑ መምረጡ ይታወቃል። አቶ በላይ፣ ዛሬ እሁድ ጥቅምት 9 ቀን 20006 ዓ.ም ፣ አብረዋቸው የሚሰሩ 12 የሥራ አስፈጻሚ አባላትን መርጠው በብሄራውዊ ምክር ቤቱ …