በ5 አመቱ እቅድ መጠናቀቅ ያለበት የባቡር ግንባታ፣ ከአንድ በመቶ በታች ብቻ ነው የተጠናቀቀው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የበርካታ የአገዛዙ ባለስልጣናት የግል ቢዝነሶችና ፎቆች በፍጥነትና በጥራት እየተጠናቀቁ ባለብት በአሁኑ ወቅት፣ በ2002 ዓ.ም ለሕዝብ ይፋ ከሆነውና ላለፉት በርካታ አመታት በኢቲቪ ሲነገርለት ከቆየው፣ የአምስት አመቱ የእድገትና የትራስፎርሜሽን እቅዶ ዉስጥ በዋናነት ከሚጠቀሱት ሁለቱ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ፣ በአምስት ኮሪደሮች የታቀደው የባቡር ግንባታ …