የኢቦላ መከላከያ ክትባት ተስፋ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ክትባቶቹን ለማምረትና ለማሰራጨት የሚያስፈልገዉን በቢሊዮን የሚቆጠር ወጪ ያስፈልጋል።ወጪዉን የሚሽፍነዉ ወገን እስካሁን በግልፅ አልታወቀም።ጥረቱ በብዙዎች እምነት የዘገየ ያም ሆኖ ገዳዩን በሽታ ድል ለማድረግ ተስፋ ሰጪ ነዉ።ተስፋዉ ግን የዓለም ጤና ድርጅት ባለሥልጣን እንደሚሉት አሁንም በብዙ ጥያቄዎች የተከበበ ነዉ።…