ለጅሃድ የተሰለፉት ወጣት ሴቶች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በተደጋጋሚና ተራበራ ወጣት ሴቶች የሞቀ ቤታቸዉ እየጣሉ ወደሶርያና ኢራቅ በጦር ፍልሚያዉና እስላማዊ መንግሥት እዚያ አብሮ በማቋቋሙ ሂደት ላይ ራሳቸዉ እንደሚሉት ለመሳተፍ ከአዉሮጳና ከአሜሪካ እየተነሱ መንጎድ ከጀመሩ ጊዜዉ ትንሽ ሰንበት ብሏል።…