ኮንዶምን የማስተዋወቅ ስራ በኢትዮጵያ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ራስን ከኤድስ ፣ ካልታቀደ እርግዝና እና ከተለያዩ የአባለዘር በሽታዎች ለመከላከል፤ በኮንዶም መጠቀም እንዳለባቸው፤ ትምህርት የሚሰጡ የተለያዩ ማስታወቂያዎች በየጊዜው ቀርበዋል። ከዚህ በተጨማሪም ሰዎች በነፃ ወይም በገንዘብ መከላከያውን የሚያገኙበት አጋጣሚዎች ተፈጥረዋል።…