የቦትስዋና ምርጫና የፕረሱ ፈተና


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ስለአፍሪቃው ክፍለ ዓለም ሲወሳ፣ የውጭው ዓለም ከመቅጽበት የሚያስበው ስለጦርነት ፤ ቀውስ የተፈጥሮ አደጋና የመሳሰለው ነው። አፍሪቃን አጨለምው ለሚመለከቱ ወገኖች የሆነው ሆኖ ፣ የቦትስዋና ይዞታ አስተሳሰባቸው መሠረተቢስና አሉታዊነት የተሞላ መሆኑን…