ቅ/ሲኖዶስ: በመንበረ ፓትርያርኩ ዙሪያ ከቻይና ኩባንያ ጋራ በ3 ቢልዮን ብር ወጪ ለማልማት በልማት ድርጅቱ የታቀደው የሪል እስቴት ግንባታ የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት እንዲተገበር ወሰነ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


  • ልማቱ የሀብት ምንጭን በማስፋት አቅምን የመገንባት የድርጅቱ ስትራተጅያዊ ዕቅድ አካል ነው
  • ከጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እስከ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ያለው ይዞታችን ይለማል
  • 13 ሕንፃዎች፣ ባለ4 ኮከብ የእንግዳ ማረፊያ፣ የስብሰባ አዳራሽና ሙዝየም ሥራዎችን ያካትታል
  • የግንባታ 3ቢልዮን ብር ወጪ 85% በኩባንያው፣