ሰበር ዜና – ቅ/ሲኖዶሱን ያነጋገረው የማኅበራት ተጠሪነት በጊዜያዊነት ለሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ በማድረግና የቁጥጥር ሥርዐት በመዘርጋት ተቋጨ፤ የማኅበራት ማደራጃ መምሪያን የማቋቋም አስፈላጊነት በጥናት ይወሰናል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Holy Synod00

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ

  • ለቁጥጥሩ ማኅበራት የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ሞዴላሞዴል ይጠቀማሉ
  • ዕውቅና የመስጠት፣ ደንባቸውን የማጽደቅና የመሰረዝ ሥልጣን የቅ/ሲኖዶሱ ኾኖ ጸንቷል
  • በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያው የማኅበራትን ጉዳይ የሚከታተለው የመምሪያ ሊቀ ጳጳሱ ነው
  • ማኅበረ ቅዱሳን በውሳኔው ማህቀፍ ውስጥ በሚሻሻልለት መተዳደርያ ደንብ ይመራል