ሪፖርተር – ፍርድ ቤቶች ፍርድ ቤት ይቅረቡ!


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሥራቸውን በአግባቡና በትክክል የሚያከናውኑ ፍርድ ቤቶች የሕዝብ አለኝታዎች፣ የዜጐች ኩራትና መተማመኛ ናቸው፡፡ በአንፃሩ ፍርድ ቤቶች ሥራቸውን በሕግና በታማኝነት የማይሠሩ ከሆነ ደግሞ የሕዝብ ሞራል እንዲወድቅ ሐሞቱም እንዲፈስ ያደርጋሉ፡፡ ተስፋ ያስቆርጣሉ፡፡

በኢትዮጵያ በትክክል ሥራውን የሚሠራ ዳኛ የለም አንልም፡፡ ተገቢ ፍርድና ውሳኔ የሚሰጥ …