በግዳጅ ካገር ተባራሪዎች ማቆያ ጣቢያ በጀርመን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአውሮጳ ዳኞች እስር ቤት የሚወረወሩ ተገን ጠያቂዎች ቁጥር አነስተኛ እንዲሆን ያደረጉት ጥረት በስተመጨረሻ ውጤት አስመዝግቧል። ሆኖም ለስደተኞች እና ተገን ጠያቂዎች የሚቆረቆረው፥ ኢየሱሳውያን በመባል የሚታወቀው የካቶሊክ ጽ/ቤት ይኽ በቅርቡ መቀየሩ አይቀርም ሲል ስጋቱን ገልጧል። ያን ሊቀይር የሚችል ሕግ በጀርመን ሚንስትሮች እየተመከረበት…