«ኑስኪ ትያትር እንይ» የትያትር ፊስቲቫል አዲስ አበባ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የሰዉ ልጅ በሚያደርገዉ እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ዉስጥ ጥበብ እንዳለ ባለሞያዎች ይናገራሉ። የሰዉ ልጅ ይህን እንቅስቃሴዉን በማስመሰል በትያትር መልክ ለራሱ ተዉኖ ያቀርበዋል፤ እንደ መስታወትም ገሃዱን ዓለም ራሱን ያይበታል፤ በትያትር። ትያትር እንደሚታሰበዉ ለሳቅ ለጫወታ ለመዝናኛ የሚቀርብ ሳይሆን፤ ትያትር «የሃገር የህዝብ ፍልስፍና ፤…