የህፃናት መብት 25ኛ ዓመት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ለህጻናት ዓለማችን ከ25 ዓመት በፊት ከነበረው አሁን ይሻል ይሆን? ልክ ትናንት ከ25 ዓመት በፊት ነበር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የህፃናት መብት ውል ያዘጋጀው። ባለፈው 25 ዓመታት የሆነውን አጠቃላይ ሂደት በአጭሩ በዛሬው የወጣቶች ዓለም እንቃኛለን።…