የዓመቱ የዓለም ኮከብ አትሌት ተሰየመ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ዓለማቀፉ የአትሌትክስ ፊደሪሽኖች ማኅበር «IAAF» የዓመቱን የዓለም ኮከብ አትሌቶች ምርጫ ትናንት ምሽት ሞናኮ ላይ ባካሄደዉ ልዩ የሽልማት ሥነ-ስርዓት ላይ ይፋ አድርጎአል። ኢትዮጵያዊትዋ አትሌት ገንዘቤ ዲባባ በዉድድሩ ለእጩነት ቀርባ የነበረ ቢሆንም የኮከብነቱን መዕረግ ሳታገኝ ቀርታለች።…