ሊዮኔል ሜሲ ታሪክ ሰርቷል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሊዮኔል ሜሲ ታሪክ ሰርቷል። በታላቁ የኢትዮጵያ ሩጫ 37,000 ሰዎች መሳተፋቸው ተገልጧል። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ጠንካራ ተፎካካሪዎች አቅም እየከዳቸው ይመስላል። አርሰናልና ሊቨርፑል ዳገቱ ከብዷቸው 8ኛ እና 12ኛ ደረጃ ላይ እየኳተኑ ነው። ቸልሲ ዘንድሮም ጥንካሬ አልተለየውም፤ ማንቸስተር ሲቲና ማንቸስተር ዩናይትድን በቅርብ ርቀት…