በመንጋ በተፈጸመባት አሰቃቂ ተገድዶ የመደፈር ጥቃት ለሞት የተዳረገችው ወጣት ጉዳይ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቅርቡ በወጣት ሃና ላላንጎ ላይ የተፈጠረዉ አሰቃቂ በቡድን የመድፈር ወንጀል ኢትዮጵያውያንን በእጅጉ ያሳዘነና ከፍተኛ ድንጋጤ መፍጠሩ፤ የሴቶችና የህጻናት ደህንነትንም የበረታ ስጋት ማሳደሩ ተገለጸ።

በሴቶች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከል የሚሠራ ልዩ ግብረ ሃይል በጠቅላይ ሚንስትሩ ጽህፈት ቤት ስር እንዲደራጅ መጠየቁ ተዘግቧል።…