“የአክሰስ ሪል ኢስቴት” ቤት ገዢዎች ተሥፋ ተሰጣቸው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


“የአክሰስ ሪል ኢስቴት” ቤት ገዢዎች በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ቤታቸዉን ወይም ገንዘባቸውን የሚያገኙበትን እቅድ ማዉጣቱን የኢትዮጵያ መንግስት ያቋቋመው አንድ ኮሚቴ አስታወቀ።

ከ2005 ዓም አንስቶ ቤታቸዉን መረከብ የነረባቸውና ይህ ባለመሆኑ ቅሬታ ሲያቀርቡ የነበሩ ወደ 2000 የሚጠጉ ቤት ገዢዎች ጥያቄ በዚህ እቅድ…