የ«አልፋ-ቤት ኢትዮጵያ» ማሕበር በጀርመን


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


መቀመጫውን ጀርመን ያደረገው የ«አልፋ-ቤትኢትዮጵያ»ማሕበርበተለይ በኢትዮጵያ በጉራጌ ዞን ያንበሊ አካባቢ ታዳሽ የሀይል ምንጭ ለአካባቢው ነዋሪዎች በማቅረብ ይንቀሳቀሳል። ይኼው ማህበር ከሁለት ሳምንታት በፊት ባዘጋጀው ስብሰባ የንጹህ ውሀ አቅርቦት እና የዕውቀት ሽግግር ቀጣዩ አላማው እንደሆነ አስታውቋል።…