የዓለም ምጣኔ ሀብት በ2015


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በዓለማችን የተለያዩ ቦታዎች የእርስ በርስ ግጭት፣ ጦርነት፣ ያለመረጋጋት እና ወረርሽኝ ሰፍኗል። እንዲያም ሆኖ ግን ሊሰናበት ጥቂት ቀናት በቀሩት የጎርጎሪዮሳዊው 2014 ዓም ውስጥ የዓለም ምጣኔ ሀብት ሦስት በመቶ እንዳደገ ተነግሯል። የምጣኔ ሀብቱ ጭንቀት ይልቁንስ ወደ ዩሮ ዞን የንግድ ቃጣና መሸጋገሩ እንደማይቀር…